Theme images by kelvinjay. Powered by Blogger.

Slider

ESAT

Ethiopian News

Movies

Drama

Sport

Opinion

History

ፍቅር እግዚአብሔርን የምናውቅበትና የእርሱን ቸርነት በጥልቀት የምናይበት፤ ራሳችንን የምናውቅበትና የምንጠብቅበት፤ ሰዎች እኛን የሚያውቁበትና ወደ እኛ የሚቀርቡበት፤ ንጹሕ አገልግሎት የምንፈጽምበትና የሕሊና ዕረፍት የምናገኝበት ፤ ሁሉን የሚያስችል ሁሉን የሚያሳልፍ ሁሉን የሚሸፍን ከሁሉ የሚበልጥ ታላቅ መሳሪያ ነው።
"…እንዲህም ከሆነ፥ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው" (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:13)
"ድሆችንም ልመግብ ያለኝን ሁሉ ባካፍል፥ ሥጋዬንም ለእሳት መቃጠል አሳልፌ ብሰጥ ፍቅር ግን ከሌለኝ ምንም አይጠቅመኝም" (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:3)

«
Next
Newer Post
»
Previous
Older Post

No comments:

Leave a Reply