headlines

    3:35 P
Theme images by kelvinjay. Powered by Blogger.

Slider

  1. 1
  2. 2
  3. 3
  4. 4

ESAT

Ethiopian News

Movies

Drama

Sport

Opinion

History

» » » ሳምንቱ ቦነስ ነው ተሜ የሚታሰብበት (ሃብታሙ አያሌው)
Anonymous

ተሜ ደጋግሞ "ህወሓት የአንድ ፀሐፊን ብዕር ከባታልዮ ጦር በላይ ይፈራል ፍርሃቱ ልክ የለውም " ይለኝ ነበር። የዛ ፍርሐት ልክ ይህው ለሶስት አመታት በእስር እንዲማቅቅ ምክንያት ሆነው።


ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ 
በመሰረቱ ከልቤ እንደማምንበት እንደ ፕሮፌሰር መስፍን አባባል "ህገ አራዊታቸው" እንኳን በተፃፈው መንገድ ቢሰራ ተሜ ሐምሌ ጥቅምት 25 ቀን 2010 ዓ/ም ከእስር መፈታት ነበረበት። ምክንያቱም የመለስን ሞት ተከትሎ ለአንድ ሳምንት ታስሮ ነበር ። የተፈረደበት በዚያው ክስ ስለሆነ ያ ሊደመር ይገባ ነበር። ነገር ግን አልሆነም ተሜ አመክሮ ተከልክሎም እንደገና ቦነስ እየታሰረ ነው። እነ ዳዊት ከበደ እነ ሳባዊ ደሳለኝ እና ዳንኤል ብርሐኔ የሚናኙባት ኢትዮጵያ ለተሜ የምትፋጅ እሳት ሆነች። ህወሓትን ለመክሰስ  ሺህ ምክንያት አለኝ የምለው ለዚህ ነው። የሚሟገቱለት ጠየቆቹም ምክንያት እንዳላቸውም በደምብ ይገባኛል። እንኳን ለግዕዝ በቀረበው ትግሬኛ በኮሪያኛ ሲናገሩም እረዳቸዋለዎ።

በመጨረሻም በዚህ የወህኒቤት ቦነስ ሳምንት የተሜን ፎቶ ፕሮፋይል በማድረግ በመፃፍና በማስታወስ እንድናስበው በማክበር እጠይቃለሁ !!

«
Next
ኢህአዴግና ጫካ የነደፈው ፀረ-አማራ አቋሙ (ከዳንኤል ሺበሺ)
»
Previous
ESAT Breaking News Brigadier General Melaku Shiferaw Oct 6 2017
Pages 22123456 »

No comments:

Leave a Reply