ይፈታል - ከእሸቱ ታደሰ By: Unknown on September 26, 2017 / comment : 0 ይፈታል!ከእሸቱ ታደሰህልማችን ይፈታል ቅርብ ነው ድላችንጌታም በቃ ይላል ይመልሳል ፊቱንግና ዋናው ነገር ከኛ ሚጠበቀውያገራችን ክብር ዳግም የሚፀናውየኛን መገፋፋት ከኋላ ጥለነውዘረኝነትና ጎጠኝነት ጠፍተውከልዩነት በላይ ባንድነት ስንሆን ነው።ከእሸቱ ታደሰ (Eshe Man Tade) Tag: Amharic ግጥም Share Facebook
No comments: