ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ የኦሮሞ ተወላጆች በርካታ ወንዶች እየታሰሩ መሆኑን ተናገሩ። እንስት እና ሕጻናት ጨምሮ ከክልሉ የተፈናቀሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በጭናክሰን ከተማ ሁለት ትምህርት ቤቶች እና ከዚህ ቀደም የጦር ካምፕ ከነበረ መጠለያ ውስጥ ሰፍረዋል። ከጅግጅጋ ከተማ የተፈናቀለች አንዲት እንስት ኦሮሞ በመሆናቸው ብቻ ተለይተው ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን እንዲሁም መባረራቸውን ተናግራለች። ለአመታት ሰርተው ያፈሩት ንብረት እንደተወሰደባቸውም ጨምራ ተናግራለች። ከጭናክሰን በተጨማሪ ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ ሰዎች ወደ ጉርሱም በመትመም ላይ መሆናቸውን በግብርና ሥራ የሚተዳደሩ የአካባቢው ነዋሪ ተናግረዋል። ላለፉት ሁለት ቀናት ከጅግጅጋ እና ውጫሌ አካባቢ የተፈናቀሉ ወደ 50 የሚደርሱ ሰዎች ከቀያቸው መድረሳቸውን ተናግረዋል። የአይን እማኙ ወደ 2,000 ገደማ ሰዎች መንገድ ላይ መሆናቸው ተነግሮናል ብለዋል። የሶማሌ ክልል የፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤትን ስለጉዳዩ ጠይቀን ምላሽ አልስጥም ብሏል። (ፎቶ: ፋይል)
Ethiopian News
Movies
Drama
Sport
Opinion
History
Gulecha News's Author
- Eshe Man Tade
- Each one of us must take personal responsibility to speak up, stand up and defends for each other regardless of ethnicity, religion or any other.
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
Popular Posts
-
በህይወቴ በነበረው የኑሮ ሂደት በደመ ነፍስ ከፈጠርኳቸው የህይወት መርሆች በሌላው ዘንድ እንደ መጥፎ ቢታዩም ለኔ ግን ጠቅመውኛል፡፡ የምኖረው ህይወቴን ሆነ ብዬ በማዝረክረክ ነው፡፡ በዚህ የተነሳ ህይወት እኔ ጋር ሁልጊዜ ...
Author
- Eshe Man Tade
- Each one of us must take personal responsibility to speak up, stand up and defends for each other regardless of ethnicity, religion or any other.
Comments
Labels
AFRI Aviation Plc
Agence France-Presse
Amharic
Benishangul-Gumuz
Breaking News
Drama
Entertainment
Eritrea
ESAT
Ethio-Eritrea
Ethiopia
Ethiopian News
Gobena Mikael Imru
Grand Renaissance Dam
Health
History
Interviews
Kenyan News
Movies
Music video
News
Opinion
Sport
Video Gallery
World News
ህይወት እና ፍልስፍና
ሌሊሳ ግርማ
ሐብታሙ አያሌው
ሙሉቀን ተስፋው
ስዩም ተሾመ
ቢቢሲ አማርኛ
ባሕር ዳር
ነፃ አስተያየት
አማርኛ
አሰቦት ገዳም
አሳዬ ደርቤ
አቶ ታዬ ደንደኣ
አቻምየለህ ታምሩ
ኢትዮጵያ
ኤርትራ
ኦብነግ
ከበደ ሚካኤል (ዶ/ር)
ከአድማሱ ባሻገር
ኮ/ል አብዲሳ አጋ
ወልቃይት
ዜና
የኔስ ሔዋን
የኢትዮጵያ አየር መንገድ
ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው
ጋዜጠኛ ፍስሀ ተገኝ
ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ግጥም
ጎበና ሚካኤል እምሩ ኃይለሥላሴ
No comments: